0
Items : 0
Subtotal : 0.00Br
View CartCheck Out

Category

Uncategorized
24
Sep
2019

የትምህርት መርጃ ቁሳቁስ

በትምህርት መርጃ ቁሳቁስ እጦት ምክንያት መማር እየፈለጉ ከትምህርት ገበታቸው ለሚቀሩ ወንድም እና እህቶቻችን እገዛ ይረዳ ዘንድ የክለባችን ደጋፊዎች በየአካባቢያችሁ የትምህርት መርጃ ቂሳቁስ እያሰባሰባችሁ እንዳለ ይታወቃል ።ሆኖም የመጨረሻው ቀን ነገ እና ከነገወዲያ በመሆኑ ያሰባሰባችሁትን የትምህርት መርጃ ቁሳቁስ ወደ ፅ/ቤት በማምጣት እንድታስረክቡ በትህትና እንጠይቃለን።የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር
Read More
1 10 11 12
ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር

St George Football Club
Addis Ababa
Ethiopia

Office: +251-011-4-663-679
info@stgeorgefc.com