0
Items :
0
Subtotal :
0.00
Br
View Cart
Check Out
News
Our History
Game Schedule
Club
Shop
Membership
Contact
0
Items :
0
Subtotal :
0.00
Br
View Cart
Check Out
Category
Uncategorized
22
Nov
2019
❤ ፈረስኞቹ
Uncategorized
ደጋፊዎች በአዲስ አበባ ስታዲየም !!
Read More
22
Nov
2019
ድል ለፈረሰኞቹ
Uncategorized
ስፖርት ሰላምን ከመገንባት ባሻገር ራሱ ሰላምን፣ፍቅርን ፣ትብብርን ፣መቻቻልን እና አብሮነትን ይሻል ።የስፖርት ተፈጥሮው አለማቀፋዊነት ነው። የኔ የሚለው የግል ዘመድ ፣ብሔር የለውም የሰው ልጆች በእኩልነት የሚቋደሱት ማዕድ ነውና ለስፖርታዊ ጨዋነት ሁላችንም የበኩላችንን አስተዋፅኦ እናድርግ።
Read More
22
Nov
2019
👉 ምንጊዜም ጊዮርጊስ ሬዲዮ ፕሮግራም ዛሬ!
Uncategorized
– ሸገር ደርቢ – በሸገር ዋንጫ– ሚስማር ተራ እና ድምቀቶቿ– ምን አዲስ – ለጊዮርጊስ ?የተጫዋቾች ፣ አሰልጣኝ ፣ ደጋፊዎች ሀሳብና አስተያየትሁሉን በአንድ ያገኛሉ ።በሸገር ደርቢ ዙሪያ ማንኛውንም ቤተሰባዊ ሀሳብና አስተያየት ለመቀበል ዝግጁ ነን ።ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ምሽት 2:00 ሰዓት ጀምሮ ይጠብቁን!
Read More
18
Oct
2019
St George has signed new Ivory-cost National Attacking player
Uncategorized
የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች የሆነው ዛቦ ቴጉወይ ዳኒ ጥቅምት5 ቀን 2012 ዓ.ም በክለባችን ለአንድ ዓመት የሚያቆየውንየስምምንት ፊርማውን አኑሯል፡፡ተጫዋቹ ከዚህ ቀደም ለጋናው አሻንቲ ኮቶኮ፣ለቻይናው ዉሀንዛል፣ለስዋዚላንዱ ማንዚኒ ወንደረርስ ኤፍ ሲ፣ ለኳታሩ አልሜሳሚርስፖርት ክለቦች ግልጋሎት ሰጥቷል፡፡ቴጉወይ በጋናው አሻንቲ ኮቶኮ ክለብ በነበረው ቆይታ የጋና ኤም ቲኤን ኤፌኤ ካፕ( ghanian MTN FA cup) እና ካፍ ኮንፌዴሬሽንንከቡድኑ ጋር በመሆን ዋንጫ አንስቷል፡፡ተጫዋቹ ለክለባችን...
Read More
14
Oct
2019
Congratulations
Uncategorized
መስከረም 30 ቀን 2012 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የ2019 የሰላም ኖቤል ሽልማት በማሸነፋቸው ስፖርት ማኅበራችን የተሰማው ታላቅ ደስታ ይገልፃል።
Read More
10
Oct
2019
St George’s Club Old Athlete Demesewe Tesga Passed Away
Uncategorized
የአትሌቱ አጭር የህይወት ታሪከአትሌት ደምሰው ጸጋ በቀድሞ ተጉለትና ቡልጋ አውራጃ በአንጎለላና ጠራ ወረዳ ልዩ ስሙ ጦሴ ቀበሌ ከአባቱ ከአቶ ጸጋ አበበ እና ከእናቱ ከወይዘሮ ዘነቡ ዘለቀ መጋቢት 6 ቀን 1980 ዓ.ም ተወለደ፡፡እድሜው ለትምህርት ሲደርስ በተወለደበት ቀበሌ በጫጫ ከተማ የአንደኛና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ሲከታተል ቆይቶ በውስጡ ባደረበት ከፍተኛ የስፖርት ፍላጎት በትምህርት ቤቶች የሩጫ ውድድድር መካፈል ጀመረ፡፡በተሳተፈባቸው...
Read More
08
Oct
2019
St George women’s team has signed Three new players.
Uncategorized
ከኢትዮጵያ ቡና ንጋት ተመስገንከጥሩነሽ ዲባባ አካዳሚ ይድዲያ አጫ እናራሄል መለሰ ፈረሰኞቹ እንስቶችን ተቀላቅለዋል።
Read More
25
Sep
2019
የሚዲያ ሽፋን ጥሪ
Uncategorized
Read More
24
Sep
2019
ውሳኔ የሰጠው አካል በይፋ እንዲገለጽና ማብራሪያ እንዲሰጠው ለፌዴሬሽኑ ደብዳቤ አስገባ፡፡
Uncategorized
ክለባችን የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስም በክለቡ ላይ የሃሰት ውሳኔ የሰጠው አካል በይፋ እንዲገለጽና ስለተወሰደው የቅጣት ርምጃ ማብራሪያ እንዲሰጠው ለፌዴሬሽኑ ደብዳቤ አስገባ፡፡
Read More
24
Sep
2019
የፍቅር ለቅዱስ ጊዮርጊስ የዋትሰአፕ ግሩፕ አባላት ለበጎ አድራጎት ተግባር ያሰባሰቡትን ገንዘብ ገቢ አደረጉ፡፡
Uncategorized
ፍቅር ለቅዱስ ጊዮርጊስ የዋትሰአፕ ግሩፕ አባላት በ2012ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመማሪያ ቁሳቁስ እጥረት ላለባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ እንዲውል ከአባላቱ ያሰባሰቡትን 41ሺ 50 ብር ለጽህፈት ቤታችን ገቢ አደረጉ፡፡አባላቱ እርስ በርሳቸው የማህበራዊ ትስስር መረብን በመጠቀም ቡድን ያቋቋሙ ሲሆን ቅዱስ ጊዮርጊስ በሚያዘጋጃቸው የተለያዩ የበጎ አድራጎት ስራዎች ላይ በንቃት በመሳተፍ ይታወቃሉ፡፡የስፖርት ማኅበራችን ከአባላቱና ደጋፊዎቹ ጋር በመተባበር በዘንድሮው ዓመት የትምህርት ዘመን...
Read More
1
…
9
10
11
12
St George Football Club
Addis Ababa
Ethiopia
Office: +251-011-4-663-679
info@stgeorgefc.com