0
Items : 0
Subtotal : 0.00Br
View CartCheck Out

Category

Uncategorized
06
Dec
2019

Ticket Sales

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ከዳሽን ባንክና ከአሞሌ ጋር የአዲስ አበባ ስታዲየምን የመግቢያ ቲኬት አሻሻጥ በኢንተርኔት አማካኝነት ለማከናወን የሚያስችል ስምምነት ማድረጉ ይታወሳል፡፡የስፖርት ማህበራችን የቲኬት ሽያጭ ኮሚቴ እና ከስቲዋርድ ኮሚቴ አባላት ከአሞሌ ባለሙያዎች ጋር በዛሬው እለት ሰፋ ያለ ውይይት አድርገዋል፡፡ በቲኬት አሻሻጡ ወቅት ሊያጋጥሙ በሚችሉ እንከኖችና ተያያዥ ጉዳች ላይ በተከታታይ ተገናኝተው ለመወያየትም ተስማምተዋል፡፡ ስለሆነም የፊታችን ማክሰኞ ታህሳስ...
Read More
06
Dec
2019

New Jersey Arrived

የስፖርት ማህበራችን ከውጭ አገር በትእዛዝ ያሰራቸውንና ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን 7 ሺ200 አዳዲስ ማልያዎች በዛሬው እለት ተረክቧል፡፡ስለሆነም መላው የክለባችን ደጋፊዎች ከፊታችን ህዳር 29 እለተ ሰኞ ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ አዳዲሶቹን ማልያዎች በጽህፈት ቤታችን በመምጣት በ400 ብር ብቻ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡በተጨማሪም ከ7ሺ 800 በላይአዳዲስ ማልያዎችም ወደ አገር ውስጥ የገቡ ሲሆን በአሁኑ ወቅት የጉምሩክ ሂደት ላይ...
Read More
05
Dec
2019

The Horseman At the Training

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ የፊታችን ማክሰኞ ኅዳር 30 ቀን 2012 ዓ.ም በ11:00 ሰዓት ከሰበታ ከተማ  ጋር ለሚያከናውነው የሁለተኛ  ሳምንት ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በ ቦሌ ፋና ፓርክ  ጊቢ በሚገኘው የመለማመጃ ሜዳ   ዝግጅታቸውን እያከናወኑ ይገኛሉ ፡በፈረሰኞቹ  የቡድን ስብስብ  ወስጥ  ስምንት ተጫዋቾች (ሳላሀዲን በርጌቾ ፣ ሳላሀዲን ሰይድ ፣ አሜ መሐመድ ፣   ናትናኤል ዘለቀ ፣ አሰቻለው ታመነ፣ ፓትሪክ ማታሲእና ጌታነህ...
Read More
05
Dec
2019

Saint George sport Association has signed a contract with Dashen bank and Amole for ticket sales at Addis Ababa stadium.

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ከዳሽን ባንክና ከአሞሌ ድርጅት ጋር የአዲስ አበባ ስታዲየምን የቲኬት አሻሻጥ በተመለከተ የውል ስምምነት አድርጓል፡፡ በዚህም መሠረት የስታዲየም የመግቢያ ቲኬቶች በዳሽን ባንክ በተመረጡ ቅርንጫፎች እና አሞሌ በሚያዘጋጃቸው ሌሎች ተቋማት ብቻ ይሸጣሉ፡፡ የእጅ በእጅ የቲኬት ሸያጭ አይከናወንም፡፡የክቡር ትሪቡን ቋሚ ደምበኞች ቀደም ሲል መርጠው የያዙት ወንበር ይከበርላቸዋል፣የቅዱስ ጊዮርጊስንም ሆነ የኢትዮጵያ ቡናን 30 ጨዋታዎች ብር...
Read More
04
Dec
2019

በቅዱስ ጊዮርጊስና በሰበታ ከተማ መካከል የሚካሄደው 2ኛው ሳምንት የኢትጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ህዳር 30 ቀን 2012 እንዲካሄድ ተወሰነ፡፡

በኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል ምክንያት በአዲስ አበባ ስታዲየም በቅዱስ ጊዮርጊስና በሰበታ ከተማ መካከል የፊታችን ቅዳሜ ሊካሄድ የነበረው 2ኛው ሳምንት የኢትጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ለሌላ ቀን መራዘሙ ትናንት መግለጻችን ይታወሳል፡፡ የሊግ አብይ ኮሚቴ አባላት ዛሬ ረፋድ ላይ ባደረጉት ስብሰባ በቅዱስ ጊዮርጊስና በሰበታ ከተማ መካከል የሚደረገው ጨዋታ ማክሰኞ ህዳር 30 ቀን 2012 ዓ.ም ከቀኑ በ11፡00...
Read More
02
Dec
2019

mach day

#የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ሳምንት ⚽ ወልቂጤ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽➡ ህዳር 21/2012🕘 9:00 🏟 ሼር ስታዲየም❤ድል ለፈረሰኞቹ❤
Read More
27
Nov
2019

👉 #ምንጊዜም ጊዮርጊስ ሬዲዮ ፕሮግራም ዛሬ ምሽት !

– የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ኮከቦቹ አቤል ያለውና ያአብስራ ተስፋዬ የቀጥታ ስቱዲዮ እንግዶቻችን ናቸው ።– ከከተማው ዋንጫ ምን አተረፍን?– አስደናቂው የውድድሩ ትዝታ . . . – የሸገር ደርቢ ትሩፋቶች ! ሁሉን በአንድ የሚያገኙበት!ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ከምሽት 2:00 ሰዓት ጀምሮ ይሳተፉ!
Read More
27
Nov
2019

Adiss Abeba city cup winner

Saint George S.A – Home ፈረሰኞቹ ትናንት ምሽት ለ6ኛ ጊዜ 14ኛውን የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ሲያነሱ በአዲስ አበባ ስታዲም ከተከናወኑት ሁነቶች መካከል የፎቶ ካሜራችን ካስቀራቸው ምስሎች መካከል ጥቂቶቹ ይህን ይመስላሉ።
Read More
25
Nov
2019

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ

#ፈረሰኞቹ  የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫን ለስድስተኛ ጊዜ አነሱከሰበታ ከተማ ጋር ለፍፃሜ የደረሱት ፈረሰኞቹ 2 ለ1 በሆነ ዉጤት በመርታት ነው ዋንጫውን ያነሱት።ዋንጫውን ምንተስኖት አዳነ ከእለቱ የክብር እንግዳ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ተቀብሏል።ኢንጅነር ታከለ ለተጫዋቾቻችንም የሜዳሊያ ሽልማት አበርክተዋል።ተጫዋቾቻችን ከጨዋታው ፍፃሜ በኃላ ስታዲየሙን በመዞር ከደጋፊዎቻችን ጋር ደስታቸውን ተጋርተዋል።በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ለ12 ጊዚያት...
Read More
22
Nov
2019

ሀይደር ሽረፋ በይፋ ይቅርታ ጠየቀ

የክለባችን ተከላካይ አማካይ ተጫዋች የሆነው ሀይደር ሸረፋ በ14ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ሜዳ ላይ ባሳየው ያልተገባ ባህሪ መላውን እግር ኳስ አፍቃሪ ህዝብ ይቅርታ ጠየቀ።ተጫዋቹ ትናንት ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በነበረው ጨዋታ ላይ ተቀይሮ ከገባ ከጥቂት ደቂቃዎች በኃላ ከቡናው ተጫዋች በተሰነዘረበት አስነዋሪ ስድብ ራሱን መቆጣጠር ባለመቻሉ ድርጊቱን በመፈፀሙ መላውን የስፖርት ቤተሰብ ከልቡ ይቅርታ ጠይቋል።ሀይደር በእለቱ በመሀል ዳኛው...
Read More
1 8 9 10 11 12
ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር

St George Football Club
Addis Ababa
Ethiopia

Office: +251-011-4-663-679
info@stgeorgefc.com