0
Items : 0
Subtotal : 0.00Br
View CartCheck Out

Category

Uncategorized
30
Dec
2019

Saint George Atsuya dismisses Neondo.

የስፖርት ክለቡና ተጫዋቹ ባደረጉት የጋራ ስምምነት መሠረት የማላዊ ዜግነት ያለውና በደቡብ አፍሪካ ይጫወት የነበረው አቱሳዬ ኒዮንዶ የመልቀቂያ ወረቀት ተሰጥቶት ከታህሳስ 18ቀን 2012ዓ.ም ጀምሮ ተሰናብቷል ፡፡
Read More
25
Dec
2019

Addis Ababa City Football Federation has distributed stadium revenue to the clubs who participated in the 14th Addis Ababa Cup.

በዚሁ መሰረት ታላቁ ክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ 752ሺ 593 ብር ከ50 ሳንቲም ደርሶታል፡፡እንዲሁም ፌዴሬሽኑ ከጥቅምት 29 እስከ ህዳር 14 ቀን 2012 ዓ.ም ለ15 ቀናት በተካሄደው ውድድር በአዲስሚዲያ ኔትዎርክ የተላለፉ የጨዋታ የቪዲዮ ምስሎችን የያዘ 1 ቴራ ባይት ሃርድ ዲስክ ለክለባችን አበርክቷል፡፡የክለባችን ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ሰለሞን በቀለ በስነ ስርዓቱ ላይ በመገኘት ይህንኑ የክለባችን ድርሻ ከውድድሩአዘጋጆች ተቀብለዋል፡፡
Read More
25
Dec
2019

The 14th edition of the Addis Ababa City Cup Football Federation has been voted the All-Star Player, Coach of the Year

በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል በተካሄደው ስነ- ስርዓት የፈረሰኞቹ የፊት አጥቂ ሳላሀዲን ሰኢድ የወድድሩ ኮከብ ግብ አግቢ በመሆን ተመርጧል፡ሳላሀዲን ዋንጫ፣ የምስክር ወረቀትና የ60ሺ ብር የገንዘብ ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡የወድድሩ ኮከብ አስልጣኝ ሆኖ የተመረጠውም የፈረሰኞቹ አሰልጣኝ ዚቮዥኖቭ ሰርዣን ሲሆን የምስክር ወረቀትና 75 ሺ ብር የገንዘብ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡ሳላሀዲን በወልቂጤ ከነማ ላይ ያስቆጠራት ጎል የውድድሩ ምርጥ ጎል ተብላለች፣ሳላ የ10ሺ ብር ተጨማሪ ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡የውድድሩ...
Read More
23
Dec
2019

Our Club St. George is Participating in a Variety of Products at The Opening of The Millennium Chamber of Commerce at The Millennium Hall as a Result of The upcoming Christmas organized by Jorka Event.

ከታህሳስ 13-28 ቀን 2012 ዓ.ም በሚቆየው በዚህ ባዛር ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስ የተለያዩ የአዋቂዎችና የህጻናትማልያዎችን፣ስካርፍ ፣የደረት ፒን፣ኮፍያ፣ ጫማ ፣ባንዲራዎችና ሹራቦች ለክለባችን ደጋፊዎች በስፋት አቅርቧል፡፡ስለሆነም መላው የክለባችን ደጋፊዎች በባዛሩ ላይ ያቀርብናቸውን ምርቶች በመግዛት ታላቁን ክለባችሁን እንድትደግፉና እንድታበረታቱ ተጋብዛችኃል፡፡
Read More
17
Dec
2019

To All OUR MEMBERS AND SUPPORTERS.

በቅዱስ ጊዮርጊስ እና በሰሁል ሽረ መካከል ቅዳሜ ታህሳስ 11/2012ዓ.ም በ9፡00 ሰዓት ለሚደረገው ጨዋታ የአዲስ አበባ ስታዲየም የመግቢያ ትኬት መሸጥ የተጀመረ መሆኑን በትህትና እንገልፃለን ፡፡
Read More
14
Dec
2019

pre – match meeting

በ3ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪምየር ሊግ ጨዋታ ወላይታ ሶዶ ላይ ወላይታ ዲቻን ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያገናኘው ጨዋታ ከቀኑ ዘጠኝ ሰዓት የሚጀመር ሲሆን ካፍ ኢንስትራክተር መኮንን አስረስ የጫወታው ታዛቢ (ኮሚሽነር) ሆነው ሲመሩ በዋና ዳኝነት ፌድራል ዳኛ አዳነ ወርቁ፣ 1ኛ ረዳት ኢንተርናሽናል ሸዋንግዛው ተባባል፣ 2ኛ ረዳት ዳኛ ፌደራል ዳኛ ይበቃል ደስአለኝ ሲሆኑ ኢንተርናሽናል ቴዎድሮስ ምትኩ አራተኛ ዳኛ በመሆን...
Read More
1 2 3 4
ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር

St George Football Club
Addis Ababa
Ethiopia

Office: +251-011-4-663-679
info@stgeorgefc.com