በትምህርት መርጃ ቁሳቁስ እጦት ምክንያት መማር እየፈለጉ ከትምህርት ገበታቸው ለሚቀሩ ወንድም እና እህቶቻችን እገዛ ይረዳ ዘንድ የክለባችን ደጋፊዎች በየአካባቢያችሁ የትምህርት መርጃ ቂሳቁስ እያሰባሰባችሁ እንዳለ ይታወቃል ።ሆኖም የመጨረሻው ቀን ነገ እና ከነገወዲያ በመሆኑ ያሰባሰባችሁትን የትምህርት መርጃ ቁሳቁስ ወደ ፅ/ቤት በማምጣት እንድታስረክቡ በትህትና እንጠይቃለን።
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር