የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሶስተኛ ሳምንት ጨዋታ ፈረሰኞቹ ከወላይታ ዲቻ ጋር የፊታችን ቅዳሜ ለሚያደርጉት ጨዋታ በትናንትናው እለት አመሻሽ ላይ ልምምዳቸውን በተሳካ ሁኔታ አከናውነዋል። በተመሳሳይ ዘሬ ከሰዓት በኋላ የመጨረሻ ልምምዳቸውን በሶዶ ስታዲየም ያከናውናሉ።