ከታህሳስ 13-28 ቀን 2012 ዓ.ም በሚቆየው በዚህ ባዛር ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስ የተለያዩ የአዋቂዎችና የህጻናትማልያዎችን፣ስካርፍ ፣የደረት ፒን፣ኮፍያ፣ ጫማ ፣ባንዲራዎችና ሹራቦች ለክለባችን ደጋፊዎች በስፋት አቅርቧል፡፡ስለሆነም መላው የክለባችን ደጋፊዎች በባዛሩ ላይ ያቀርብናቸውን ምርቶች በመግዛት ታላቁን ክለባችሁን እንድትደግፉና እንድታበረታቱ ተጋብዛችኃል፡፡