ስፖርት ሰላምን ከመገንባት ባሻገር ራሱ ሰላምን፣ፍቅርን ፣ትብብርን ፣መቻቻልን እና አብሮነትን ይሻል ።የስፖርት ተፈጥሮው አለማቀፋዊነት ነው። የኔ የሚለው የግል ዘመድ ፣ብሔር የለውም የሰው ልጆች በእኩልነት የሚቋደሱት ማዕድ ነውና ለስፖርታዊ ጨዋነት ሁላችንም የበኩላችንን አስተዋፅኦ እናድርግ።