ክለባችን የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስም በክለቡ ላይ የሃሰት ውሳኔ የሰጠው አካል በይፋ እንዲገለጽና ስለተወሰደው የቅጣት ርምጃ ማብራሪያ እንዲሰጠው ለፌዴሬሽኑ ደብዳቤ አስገባ፡፡